Posts

Moon, Kim to Visit Ethiopia

Image
Two most notable international personalities are due to visit Ethiopia next week, sources disclosed to  Fortune . Ban Ki Moon, secretary general of the United Nations, and Jim Yong Kim (PhD), president of the World Bank, are scheduled to arrive here in Addis Abeba on October 27, 2014, to visit projects financed by the two organizations. This will not be Moon’s first visit to Ethiopia, although it will be for Kim, the duo will stay here for two days, these sources disclosed.

ዋሊያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ ኡጋንዳን ሊገጥሙ ነው

Image
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የኡጋንዳ አቻውን በወዳጅነት ጨዋታ ሊገጥም ነው። የኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድን በ2015ቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ለማለፍ ከጋና ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ እንዲጠቅመው ነው ከዋሊያዎቹ ጋር የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርገው። “ዘ ክሬንስ” የፊታችን ጥቅምት 30 በማንዴላ ብሄራዊ ስታዲየም ዋሊያዎቹን ያስተናግዳሉ። የሀገሪቱ እግር ኳስ ፌደሬሽን የበላይ ጠባቂ ኢድጋር ዋትሰን እንደተናገሩት፥ የወዳጅነት ግጥሚያው ከሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ነው የተሰናዳው። ከጨዋታው ጎን ለጎን ነፃ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ምርመራ እና የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሃ ግብር እንደሚኖር ተነግሯል። በኢሜኑኤል አዲባየር ሀገር ቶጎ በደርሶ መልስ የተረቱት ኡጋንዳዎች ከምድብ አምስት አራት ነጥብ እና አንድ የግብ እዳ ይዘው በሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፤ ምድቡን ጋና በስምንት ነጥብ ስትመራ ቶጎ በስድስት ነጥብ ትከተላለች።  ጊኒ በአራት ነጥብ እና በሶስት የግብ እዳ የመጨረሻውን ደረጃ ይዛለች። ስለሆነም ኡጋንዳ ወደ ቀጣይ ዙር የማለፍ እድሏን ለማስፋት ከጋና ጋር የምታደርገውን ጨዋታ ማሸነፍ ይጠበቅባታል። በማሊ በሜዳው 2 ለ 0 ተሸንፎ ባማኮ ላይ 3 ለ 2 ማሸነፍ የቻለውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን መግጠም ከጋና ጋር ለሚያደርጉት ጨዋታ አቋማቸውን ለመፈተሽ እጅግ እንደሚጠቅማቸው ነው የኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሚሉቲን ሰርዲዮቪች ሚቾ የተናገሩት። ምንጭ፦ www.fanabc.com

ኢትዮጵያ በኢቦላ ለተጠቁ ሀገራት 200 በጎ ፈቃደኛ ባለሙያዎችን ልትልክ ነው፤ በቫይረሱ ለተጠቁ ደግሞ ግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባች ኣሉ

Image
ኢትዮጵያ በኢቦላ ለተጠቁ ሀገራት 200 በጎ ፈቃደኛ ባለሙያዎችን ልትልክ ነው፡፡ የጤና ጥበቃ ሚኒስትሩ ዶክተር ከሰተብርሃን አድማሱ ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፥ ኢትዮጵያ ባለሙያዎቹን የምትልከው የአፍሪካ ህብረት ሀገራት ኢቦላን ለመግታት በጎ ፍቃደኞችን እንዲልኩ ጥሪ ማቅረቡን ተከትሎ ነው ብለዋል፡፡ የባለሙያዎቹ ቡድን ሐኪሞችን፣ ነርሶችን፣ የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ባለሙያዎችን፣ የአካባቢ ጤና ባለሙያዎችንና የህብረተሰብ ጤና ስፔሻሊስቶችን ያካተተ ነው፡፡ ሚኒስትሩ እንዳሉት ከዚህ ቀደምም የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ባደረገው ጥሪ መሠረት ከህብረቱ ቡድን ጋር የፊልድ ኢፒዲሞሎጂ ባለሙያዎች እንዲሳተፉ ተደርጓል፡፡  ይህ ድጋፍ አፍሪካዊ አንድነትና ትብብርን ከማጠናከሩም ባሻገር የዓለም አቀፍ ማህበረሰብን ካንዣበበበት አደጋ መታደግ መሆኑንም  ነው ዶክተር ከሰተብርሃን የተናገሩት፡፡ ኢትዮጵያ ቀደም ብሎ በአፍሪካ ህብረት ስር እንደዚህ ዓይነት በሽታዎችና ወረርሽኞች እንዳይከሰቱ ለመከላከልና ለመቆጣጠር የሚያስችል ማዕከል እንዲቋቋም ሃሳብ ከማቅረብ ጀምሮ በትጋት እየሰራች ትገኛለችም ነው ያሉት፡፡  ይህ ዓይነት አዲስ የጤና ቡድን ድጋፍ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አንድነትና ጥንካሬ ያላትን የማያቋርጥ ቁርጥ አቋም የሚያሳይ ነው ያሉት ሚኒስትሩ፥ ወደፊትም ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ዶክተር ከሰተብርሃን አክለውም ኢትዮጵያ በቫይረሱ ለተጠቁ ሀገራት ግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል መግባቷን ጠቁመዋል፡፡ በምዕራብ አፍሪካ እስካሁን ከ4 ሺህ 500 በላይ ሰዎች በቫይረሱ ህይወታቸው ያለፈ ሲሆን፥ 9 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል፡፡ ምንጭ፦  www.fanabc.com

Ethiopia should wake up and smell the coffee

Image
Ethiopia, Africa’s biggest coffee producer, will benefit from unusually dry weather in Brazil that has  lowered the  output and helped lift the price of Arabica beans. Arabica prices surged to a three-year high – to over 200 US cents per pound – in October, which is expected to lift Ethiopia’s coffee export earnings by 25 per cent to $900m this year. But Ethiopia is missing an opportunity to make a lot more money from arabica, which originated in the country’s highlands, and is considered the superior of two main varieties of coffee bean (the other, robusta, is more bitter and tends to be used to make instant coffee). A note from Ecobank said that: Ethiopia could position itself as a low-cost Arabica naturals producer, but it faces constraints, notably an inefficient supply chain and the low productivity of smallholder coffee farmers. Ethiopia dominates east Africa’s coffee production (see chart). After the sector was liberalised in the 1990s its coffee output increased, su

Sidama Homacho Waeno Blue Bottle Coffee is amongst the 2015 Good Food Awards for coffee finalists

Image
Sidama Homacho Waeno Blue Bottle Coffee was c hosen from 1,462 entrants of the 206 companies which are creating vibrant, delicious, sustainable local food economies.  The winners of the Good Food Award for coffee will be distinguished by exemplary flavor – sweet, clean, well developed body, balanced acidity and phenomenal aromatics. To qualify for entry, roasters and coffee farmers must emphasize fairness and transparency from seed to cup.  Worancha information network  corespondent  from San Francisco has learnt that this year’s entry criteria seeks to accommodate the enormous cultural diversity of coffee production while taking a broader approach to environmental sustainability.  It was also said that, winning coffees that are also using certified organic beans will be eligible to receive the Good Food Awards Gold Seal. The winner will be known on Ja nuary 8, 2015. Source: www.goodfoodawards.org