Posts

ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረብያ የሠራተኞች ቅጥር ስምምነት ሊፈራረሙ ነው

Image
( ኤፍ.ቢ.ሲ ) ኢትዮጵያና ሳዑዲ አረብያ የኢትዮጵያውያን ሠራተኞችን መብት የሚያስጠብቀውን የሰራተኞች ቅጥር ስምምነት በመጪው መስከረም ሊፈርሙ ነው። ስምምነቱ የሳዑዲ  አረብያ  መንግሥት ኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ክፍያቸውን በወቅቱ እንዲያገኙ፣ ከማንኛውም አካላዊ ትንኮሳ የመጠበቅና ደህንነታቸው እንደተጠበቀ ወደ አገራቸው የመመለስ ኃላፊነት እንዳለበት ያስቀምጣል። በሳዑዲ  አረብያ  የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳይ አስፈፃሚ አቶ ተመስገን ዑመር እንደገለጹት፥ ስምምነቱ በሳዑዲ ዓረቢያ ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያንን የክፍያና የሥራ ሁኔታን የሚቀይር ነው። በአሰሪዎቻቸው ከሚደርስባቸው ጭቆና የመጠበቅና የመኖሪያ ፈቃድ የማግኘት መብትንም ያስገኝላቸዋል ብለዋል። ስምምነቱ የሳዑዲ መንግሥት ኢትዮጵያውያን በአሰሪዎቻቸውና በኤጀንሲዎች ለሚደርሰባቸው ማንኛውም የመብት ጥሰት ኃላፊነትን እንዲጋራ የሚጠይቅ ነው። በዓረብ አገራት ተቀጥረው የሚሰሩ ኢትዮጵያውያን በአሰሪዎቻቸው በተደጋጋሚ ደመወዝ መከልከልን ጨምሮ የተለያዩ የመብት ጥሰቶች እየተፈጸመባቸው መሆኑን ይናገራሉ። ይህን ተከትሎም የኢትዮጵያ መንግሥት ለችግሩ እልባት እስኪያገኝለት ድረስ ዜጎቹ ሥራ ፍለጋ ወደ ዓረብ አገራት የሚያደርጉትን ጉዞ ከጥቅምት 2006 ዓ.ም ጀምሮ አግዷል። ይህን ተከትሎ ከሳዑዲ  አረብያ ና ከሌሎች የዓረብ አገራት ጋር የሠራተኞቹን መብትና ጥቅም ሊያስጠብቅ የሚችል የሠራተኛ ቅጥር ስምምነት መፈረም የሚያስችሉ በርካታ ድርድሮች ሲካሄድ ቆይቷል። በኢትዮጵያና ሳዑዲ ዓረቢያ መካከል ሲደረግ በቆየው ድርድር መሰረት ስምምነቱ በመጪው መስከረም እንደሚፈረም ይጠበቃል። በሳዑዲ ዓረቢያ ይኖራሉ ተብሎ ከሚገመተው 500 ሺህ ኢትዮጵያውያን መካከል 200 ሺህ የሚሆኑት ህጋዊ አለመሆናቸውም መ

Cape Town Expresses Interest to Create Link with Ethiopian Cities

Image
Executive Mayor of the City of Cape Town,  Patricia de Lille (DA), expressed readiness to form sister city agreement with various cities in Ethiopia for a mutual benefit in the tourism sector. Cape Town and Hawassa have already inked sister city agreement last year. Lille told ENA that Cape Town is keen to create link and share best practices with Ethiopian sister cities to market the two countries’ natural and historical tourist destinations. “We need to engage more with each other and share best practices. As brothers and sisters of Africa, we need to work together because we can only make progress possible when we are together and not separate,” she said. Lille also called on Ethiopians to utilize the ample business opportunities available in Cape Town and promote their country’s tourist destinations for South Africans as a whole and Cape Town in particular. In a related development, the South Africa Minister of Economy and Tourism, Alan Winde said his government is stri

Untapped The Scramble for Africas Oil

Image
By topsoilingteething Let me suggest a way to get low-level golfers more involved in the game of golf. Consider the scramble. Thus, combining the  scramble  format with TeeGolf makes the game of golf easier and less frustrating for the recreational golfer. 1. When playing for fun, try TeeGolf in addition to using the  scramble  format. Soon, publishers began to produce books entirely devoted to playing or solving word puzzles. The next real innovation in crosswords was the cryptic puzzle, imported from England in 1968 which involves very difficult clues derived from puns, metaphors and lateral thinking. Soon, these puzzles were available throughout the jumblee world in a variety of languages and are now a common puzzle for all ages. The education value of crossword puzzles is readily apparent when one considers the multiple learning skills involved in both creating and solving these puzzles. That is less than 2% of coffee supplied in the international market indicating tha

TRANSHUMANT LIVESTOCK PRODUCTION: IMPLICATIONS FOR MARKET ORIENTED LIVESTOCK FARMING IN SIDAMA HIGHLANDS OF ETHIOPIA

Image
Mixed herd grazing under extensive production system in Arbegona District of Sidama zone (photo credit:ILRI\Yoseph). Livestock production remains a major component of the Ethiopian agriculture sector. Mixed crop-livestock farming is the major livestock production system in rural areas of the Livestock and Irrigation Value Chains for Ethiopian Smallholders (LIVES) project intervention districts (Arbegona, Bona Zuria and Bensa) in the Si…. Read more

የኢትዮጵያን ቡና አምራቾች የቡና ገበያ የሚያጠናክር ውድድር ሊካሄድ ነው

Image
የኢትዮጵያን ቡና አምራቾች በዓለም የቡና ገበያ ማስተዋወቅ የሚያስችል ውድድር በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው። ውድድሩ በአፍሪካ ሲካሄድ የመጀመሪያው እንደሆነም ተገልጿል። የቡና አምራቾቹን የሚያወዳድረው ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው ዩሺማ የተሰኘ የጃፓን የተፈጨ ቡና አከፋፋይ ድርጅት ሲሆን የሲዳማ ቡና አምራቾችን ብቻ ያሳትፋል። የድርጅቱ የአቅርቦት ትስስር ማኔጅመንት ዳይሬክተር ሚስተር ቲቲሱያ ሴኪ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ቡና በከፍተኛ መጠን የምታመረትና እምቅ የቡና ኃብትም ያላት አገር ናት። በመሆኑም ይህ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው ውድድር ኢትዮጵያ ውስጥ ይደረጋል። ውድድሩ በሲዳማ ክልል በሚገኙ ቡና አምራቾች መካከል ከጥር እስከ የካቲት 2008 ዓ.ም የሚካሄድ ሲሆን ከ24 ሺህ በላይ አምራቾች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በቀጣይ ሌሎች ክልሎችን ያሳተፈ ውድድር ለማካሄድ መታቀዱንም ነው የተናገሩት ዳይሬክተሩ።   ድርጅቱ በውድድሩ ከ1ኛ እስከ 6ኛ የሚወጡ አሸናፊዎችን የመጀመሪያ ደረጃ ቡና ከመደበኛው ዋጋ ከ10 እስከ 30 በመቶ በሚደርስ ጭማሪ ይገዛቸዋል ብለዋል። ጥሬው የቡና ፍሬ ወደ ጃፓን ከተላከ በኋላ ጥልቅ በሆነ የጥራት ማረጋገጫ መመዘኛ የተለያዩ ምርመራዎች እንደሚደረግለትም ገልጸዋል። አምራቾቹ በውድድሩ መሳተፋቸው ምርታማነታቸውንና ጥራታቸውን የሚሻሻል በመሆኑ የቡናቸው ዋጋ በዚያው መጠን እንደሚያድግ ተናግረዋል።    በጃፖን የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ማርቆስ ተክሌ በበኩላቸው ውድድሩ አምራቾች ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ተጠቅመው እንዲያመርቱ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ሥልጠናን ያካተተ ነው። ለቴክኖሎጂ ሽግግር ዕድል የሚፈጥርና የቡና አግሮ ፕሮሰሲንግ ኢንዱስትሪውንም የሚያሻሽል መሆኑን ተናግረዋል። በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ሚስተር ካዙሂ