Posts

European Parliament Resolution on Ethiopia Brings Hope and Courage to the Oppressed

Image
On 21 January 2016, the European Parliament passed an urgent resolution on the situation in Ethiopia, condemning the use of violence by the security forces against peaceful Oromo protesters, in particular, and drawing attention to the increased number of human rights violations in Ethiopia, more generally. The resolution also highlights the dire situation in the Ogaden region and calls for a credible investigation into atrocities committed in the country. Importantly, as stressed by UNPO at multiple occasions, the resolution calls for greater scrutiny by the EU of its development assistance to Ethiopia, to ensure it is not contributing to further human rights violations. Read more:  https://www.google.com/url?rct=j&sa=t&url=http://unpo.org/article/18867&ct=ga&cd=CAEYACoUMTQ1NzAxNTM4MDM4ODc5NTg3NDQyGjIyYzhkMDcyMWEwOWM0YjI6Y29tOmVuOlVT&usg=AFQjCNGGtJfdezGKREm2bqExgwA8V_lZPg

በጀርመን ፖስትዳም የምገኘው ሄልም ሆልትዝ የጂኦፎርሽኑንግ ማዕከል የሃዋሳውን የመሬት መንቀጥቀጥ በተመለከተ መረጃ ይፈልጋል

Image
በጀርመን ፖስትዳም የምገኘው ሄልም ሆልትዝ የጂኦፎርሽኑንግ ማዕከል የሃዋሳውን የመሬት መንቀጥቀጥ በተመለከተ መረጃ ይፈልጋል። የመሬት መንቀጥቀጡን በተመለከተ የተለያዩ  መረጃዎች ያሏችው የወራንቻ ቢሎግ ኣንባቢያን ከታች ካለው ከማዕከሉ ድረገጽ ላይ ያለውን ፎርም በመሙላት ይተባበሩ። http://www.emsc-csem.org/Earthquake/Contribute/?lang=en&id=484139 http://www.emsc-csem.org/Earthquake/earthquake.php?id=484139

Health Ranger launches 100% organic, fair trade certified, hand roasted whole bean coffee

Image
Our  Ethiopia blend  is a light-to-medium roast, with a creamy body and features the slight taste of red berries and cocoa. This exceptional flavor comes from the Sidama Coffee Farmers' Cooperative Union, which represents almost 100,000 farmers in the Sidama region of Ethiopia, where  coffee  production is a proud and longstanding tradition. Sales of the Sidama co-op's coffee have directly benefited the local community, funding roads, bridges, electricity and schools. Learn more:  http://www.guarfood.com/052715_organic_coffee_Fair_Trade_certified_Health_Ranger.html#ixzz3yHEsQom5

Spotlight on Ethiopia’s First Aikido Association & Training Center

Spotlight on Ethiopia’s First Aikido Association & Training Center

Earthquake Reported near Hawassa City - Jan 24, 2016

Image
A Very Scary Earthquake reported Hawassa City, Ethiopia at 10:02PM on Jan 24, 2016. No major injuries or death was reported. http://www.diretube.com/uploads/articles/8b77a0bc.jpg አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 2008 (ኤፍ ቢ ሲ) በሬክተር ስኬል መለኪያ 4 ነጥብ 3 ሆኖ የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ በሀዋሳ እና አከባቢው ትናንት ምሽት ተከስቷል። የመሬት መንቀጥቀጡ በዋናነት ከከተማዋ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን፥ የመንቀጥቀጡ ንዝረት ሀዋሳን ጨምሮ በአከባቢው ባሉ ከተሞች ተሰምቷል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመሬት መንቀጥቀጥ ሳይንስ ባለሙያው ዶክተር አታላይ ዓየለ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ የመሬት መንቀጥቀጡ ሁለት ጊዜ ነው የተከሰተው። የመንቀጥቀጡ ንዝረት ስፋት እና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮች እየተጠኑ መሆናቸውን ዶክተር አታላይ ተናግረዋል። ዛሬ ረፋድ ላይ በአከባቢው ንዝረት እንደነበር የተረዳን ሲሆን፥ ዶክተር አታላይ ትናንት የተከሰተውን የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በተደጋጋሚ ንዝረቶች ሊከሰቱ እንደሚችሉ ነው የጠቆሙት። ይህም ምንም ዓይነት ጉዳት እንደማያደርስ የአከባቢው ነዋሪ ተረድቶ ምንም እንዳይሸበር አሳስበዋል። በከተማዋ የመኖሪያ መንደር በሆኑ የኮንዲሚኒየም ቤቶች አከባቢ ከቤት እቃ የማውጣት ሁኔታ የሚስተዋል ሲሆን፥ ህብረተሰቡ ዋናው የመሬት መንቀጥቀጥ ከተከሰተ በኋላ የሚኖር ንዝረት እንዳለ ተገንዝቦ ሊረጋጋ እንደሚገባም ነው ያመለከቱት። ዛሬ ላይ የነበረው ንዝረት እጅግ ዝቅተኛ በመሆኑን የመለኪያ መሳሪያው ራሱ እንዳልመዘገበው ዶክተር አታላው ገልፀዋል። የሀዋሳ ከተማ